ወደ ዋናው ይዘት ይዝለሉ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች

እግዚአብሔር አብርሃምን ልጁን እንዲሠዋ ለምን ጠየቀው?

ብዙ ሰዎች በዚህ ታሪክ ምክንያት ስለ እግዚአብሔር የተዛባ አመለካከት ሊኖራቸው ይችላል። የእግዚአብሔር ጥያቄ ከሥነ ምግባርም ሆነ ከአመክንዮ አንጻር ለመረዳት አስቸጋሪ ሊመስል ይችላል።